እስራኤል ሊባኖስ ውስጥ እየፈጸመችው ባለው የአየር ጥቃት የተገደሉት የሄዝቦላህ መሪዎች ብቻ ሳይሆኑ የደጋፊው ኢራን አብዮታዊ ዘብ ከፍተኛ ጄኔራል እንዲሁም የፍልስጤሙ ቡድን ሐማስ አመራር መገደላቸውን ከአርብ በኋላ ባሉት ቀናት የወጡት መረጃዎች ያመለክታሉ። ለዚህ እና ቀደም ሲል እስራኤል ለፈጸመችባት ድርጊት ጊዜ እየጠበቀች ያላችው ኢራን የምትወስደው የአጸፋ እርምጃ ስጋት ፈጥሯል።

WWW.BBC.COM
ከኢራን የሚጠበቀው አጸፋ እና በመካከለኛው ምሥራቅ ያንዣበበው ስጋት - BBC News አማርኛ
እስራኤል ሊባኖስ ውስጥ እየፈጸመችው ባለው የአየር ጥቃት የተገደሉት የሄዝቦላህ መሪዎች ብቻ ሳይሆኑ የደጋፊው ኢራን አብዮታዊ ዘብ ከፍተኛ ጄኔራል እንዲሁም የፍልስጤሙ ቡድን ሐማስ አመራር መገደላቸውን ከአርብ በኋላ ባሉት ቀናት የወጡት መረጃዎች ያመለክታሉ። ለዚህ እና ቀደም ሲል እስራኤል ለፈጸመችባት ድርጊት ጊዜ እየጠበቀች ያላችው ኢራን የምትወስደው የአጸፋ እርምጃ ስጋት ፈጥሯል።
0 Comments 0 Shares