በሄዝቦላህ ላይ ያነጣጠረ ‘ውስን፣ የተገደበ እና ግልጽ ዒላማ ያለው’ የእግረኛ ዘመቻ በደቡባዊ ሊባኖስ መጀመሩን የእስራኤል ጦር ገለጸ። በድንበር አቅራቢያ የሚገኙት ዒላማዎች “ለእስራኤል ዜጎች ትልቅ ስጋት ናቸው” ሲል የእስራኤል መከላከያ ሠራዊት በኤክስ ገጹ ላይ በለጠፈው መግለጫ ገልጿል።

WWW.BBC.COM
እስራኤል በሊባኖስ ግዛት ውስጥ ‘ውስን’ የእግረኛ ጦር ዘመቻ መጀመሯን አስታወቀች - BBC News አማርኛ
በሄዝቦላህ ላይ ያነጣጠረ ‘ውስን፣ የተገደበ እና ግልጽ ዒላማ ያለው’ የእግረኛ ዘመቻ በደቡባዊ ሊባኖስ መጀመሩን የእስራኤል ጦር ገለጸ። በድንበር አቅራቢያ የሚገኙት ዒላማዎች “ለእስራኤል ዜጎች ትልቅ ስጋት ናቸው” ሲል የእስራኤል መከላከያ ሠራዊት በኤክስ ገጹ ላይ በለጠፈው መግለጫ ገልጿል።
0 Comments 0 Shares