የሊባኖስ ባለሥልጣናት እንደሚሉት እስከ አሁን በእስራኤል ጥቃት ከ1000 በላይ ሰዎች ሲገደሉ፣ አንድ ሚሊዮን የሚሆኑ ደግሞ ተፈናቅለዋል። እስራኤል አሁንም በሊባኖስ ላይ የአየር ድብደባ መፈጸሟን ቀጥላለች። በርካታ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በሚኖሩባት ሊባኖስ በየአቅጣጫው የተኩስ እና የፍንዳታ ድምጽ ይሰማል። ነዋሪዎች ጎዳና ማደርም ጀምረዋል። ኢትዮጵያውያንም ከፍተኛ ችግር ውስጥ እንደሚገኙ ለቢቢሲ ገልጸዋል።

WWW.BBC.COM
በሊባኖስ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ጭንቀት፡ “የአራት ወር ልጄን ምን ላብላት?” - BBC News አማርኛ
የሊባኖስ ባለሥልጣናት እንደሚሉት እስከ አሁን በእስራኤል ጥቃት ከ1000 በላይ ሰዎች ሲገደሉ፣ አንድ ሚሊዮን የሚሆኑ ደግሞ ተፈናቅለዋል። እስራኤል አሁንም በሊባኖስ ላይ የአየር ድብደባ መፈጸሟን ቀጥላለች። በርካታ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በሚኖሩባት ሊባኖስ በየአቅጣጫው የተኩስ እና የፍንዳታ ድምጽ ይሰማል። ነዋሪዎች ጎዳና ማደርም ጀምረዋል። ኢትዮጵያውያንም ከፍተኛ ችግር ውስጥ እንደሚገኙ ለቢቢሲ ገልጸዋል።
0 Comments 0 Shares