አርብ መስከረም 17/2017 ዓ.ም. የእስራኤል አየር ኃይል ቤይሩት ውስጥ በፈጸመው ጥቃት የሄዝቦላህ መሪን ጨምሮ ሌሎችየቡድኑን ከፍተኛ አመራሮችን ገድሏል። ለአስርታት በመካከለኛው ምሥራቅ ውስጥ ኃያል የሆነውን ሄዝቦላህን ሲመሩ የቆዩት ሐሳን ናስራላህ መገደላቸውን የእስራኤል ጦር ኃይል እንዲሁም ሄዝቦላህ እራሱ አረጋግጠዋል። ከኢራን መሪዎች ጋር ጥብቅ ቁርኝት እንዳላቸው የሚነገርላቸው ፖለቲካዊ እና ወታደራዊ ተጽእኖ ፈጣሪ የሆነው የሄዝቦላህ ታጣቂ ቡድን ቁልፍ ሰው ሐሳን ናስራላህ ማን ናቸው?

WWW.BBC.COM
በእስራኤል ጥቃት የተገደሉት የሄዝቦላህ መሪ ሐሳን ናስራላህ ማን ናቸው? - BBC News አማርኛ
አርብ መስከረም 17/2017 ዓ.ም. የእስራኤል አየር ኃይል ቤይሩት ውስጥ በፈጸመው ጥቃት የሄዝቦላህ መሪን ጨምሮ ሌሎችየቡድኑን ከፍተኛ አመራሮችን ገድሏል። ለአስርታት በመካከለኛው ምሥራቅ ውስጥ ኃያል የሆነውን ሄዝቦላህን ሲመሩ የቆዩት ሐሳን ናስራላህ መገደላቸውን የእስራኤል ጦር ኃይል እንዲሁም ሄዝቦላህ እራሱ አረጋግጠዋል። ከኢራን መሪዎች ጋር ጥብቅ ቁርኝት እንዳላቸው የሚነገርላቸው ፖለቲካዊ እና ወታደራዊ ተጽእኖ ፈጣሪ የሆነው የሄዝቦላህ ታጣቂ ቡድን ቁልፍ ሰው ሐሳን ናስራላህ ማን ናቸው?
0 Comments 0 Shares