ኢራን ትዕግስቷ በዝቷል። የኑክሌር ሳንቲስቶቿ በእስራኤል ተገድለውባታል፤ ከአንዴም ሁለት ሦስቴ። አሁን ደግሞ ሄዝቦላህ በእስራኤል ጥቃት እየደረሰበት ነው። የኢራን ዝምታ አንድምታው ምንድነው?
የሐማሱ መሪ ኢስማኤል ሃኒያ በኢራን ዋና ከተማ ቴህራን ውስጥ ተገድለዋል።
አሁን ደግሞ አጋሯ ሄዝቦላህ ከፍተኛ ጥቃት እየተሰነዘረበት ሰንብቶ መሪው እና የቅርብ ወዳጇ የሆኑት ሐሳን ናስራላህ በእስራኤል ጥቃት ተገድለዋል። እነዚህ ሲደማመሩ ወደ ጦርነት ለመግባት በቂ ምክንያቶች ይመስላሉ - ለኢራን።

0 Comments
0 Shares