አን ሕይወቷን ለአበባ እርሻው ብትሰጥም፣ ወርሃዊ ክፍያዋ ከ100 ዶላር ፈቀቅ ሳይል ዓመታት እንደተቆጠሩ ትናገራለች። የፆታዊ ትንኮሳ፣ የትርፍ ሰዓት ክፍያ አለማግኘት፣ አስቸጋሪ የሥራ ሁኔታ እና ከኬሚካል የመከላከያ አልባሳት አቅርቦት አለመኖር ለጤናዋ ስጋት ቢሆንም ተስፋ አልቆረጠችም።

WWW.BBC.COM
ውብ ጽጌረዳዎችን ወደ አውሮፓ ለመላክ በእርሻዎች ውስጥ ከባድ ሕይወት የሚመሩት ሴቶች - BBC News አማርኛ
አን ሕይወቷን ለአበባ እርሻው ብትሰጥም፣ ወርሃዊ ክፍያዋ ከ100 ዶላር ፈቀቅ ሳይል ዓመታት እንደተቆጠሩ ትናገራለች። የፆታዊ ትንኮሳ፣ የትርፍ ሰዓት ክፍያ አለማግኘት፣ አስቸጋሪ የሥራ ሁኔታ እና ከኬሚካል የመከላከያ አልባሳት አቅርቦት አለመኖር ለጤናዋ ስጋት ቢሆንም ተስፋ አልቆረጠችም።
0 Comments 0 Shares