ከኮቪድ ወረርሽኝ ወዲህ በወጣቶች ዘንድ “አደገኛ” የማኅበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም በከፍተኛ ደረጃ መጨመሩን ወሳን የተባለ አንድ ዓለም አቀፍ ጥናት አመለከተ። ተመራማሪዎች በ44 አገራት ውስጥ የሚገኙ 11፣ 13 እና 15 ዓመት የሆናቸው ወደ 280 ሺህ የሚጠጉ ሕጻናት ላይ ጥናት ካደረጉ በኋላ መደምደሚያ ላይ መድረሳቸው ታውቋል።

WWW.BBC.COM
የታዳጊዎች አደገኛ የማኅበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ነው - ጥናት - BBC News አማርኛ
ከኮቪድ ወረርሽኝ ወዲህ በወጣቶች ዘንድ “አደገኛ” የማኅበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም በከፍተኛ ደረጃ መጨመሩን ወሳን የተባለ አንድ ዓለም አቀፍ ጥናት አመለከተ። ተመራማሪዎች በ44 አገራት ውስጥ የሚገኙ 11፣ 13 እና 15 ዓመት የሆናቸው ወደ 280 ሺህ የሚጠጉ ሕጻናት ላይ ጥናት ካደረጉ በኋላ መደምደሚያ ላይ መድረሳቸው ታውቋል።
0 Comments 0 Shares