ቻይና ከበርካታ አስርት ዓመታት በኋላ የመጀመሪያ ነው የተባለውን ያልተለመደ አህጉር አቋራጭ ሚሳኤል በዓለም አቀፍ የውሃ አካል ላይ በማስወንጨፍ ሙከራ ማድረጓን አሳወቀች። ከአጎራባች አገራት ደግሞ ሙከራውን በመቃወም ቅሬታቸውን አሰምተዋል።

0 Comments
0 Shares