የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በግጭት አውድ ውስጥ በሚገኙ አካባቢዎች ባለፉት ሦስት ወራት ውስጥ ብቻ ከ200 በላይ ሲቪል ሰዎች መገደላቸውን ይፋ አደረገ። ኮሚሽኑ ከሕግ ውጭ ግድያ፣ የሲቪል ሰዎች ሞት፣ የአካል ጉዳት፣ የንብረት ውድመት እና ዘረፋ ተፈጽሞባቸዋል በሚል በሪፖርቱ የጠቀሳቸው አምስት ክልሎች ናቸው። ከእነዚህ ክልሎች መካከል በርካታ ሲቪል ሰዎች የተገደሉት በአማራ ክልል ነው።

0 Comments
0 Shares