ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ዞን ተነስቶ ወደ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ዳውሮ ዞን ሲጓዝ በነበረ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ላይ በደረሰ አደጋ የሁለት ሕጻናትን ጨምሮ 28 ሰዎች ሕይወታቸው አለፈ።
የመኪናውን አሽከርካሪ ጨምሮ 19 ሰዎች ጉዳት ደርሶባቸው በህክምና ላይ መሆናቸውን የወላይታ ዞን ፖሊስ መምሪያ ገልጿል።
ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ዞን ተነስቶ ወደ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ዳውሮ ዞን ሲጓዝ በነበረ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ላይ በደረሰ አደጋ የሁለት ሕጻናትን ጨምሮ 28 ሰዎች ሕይወታቸው አለፈ። የመኪናውን አሽከርካሪ ጨምሮ 19 ሰዎች ጉዳት ደርሶባቸው በህክምና ላይ መሆናቸውን የወላይታ ዞን ፖሊስ መምሪያ ገልጿል።
WWW.BBC.COM
በወላይታ ዞን በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ ሁለት ሕጻናትን ጨምሮ የ28 ሰዎች ሕይወት አለፈ - BBC News አማርኛ
ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ዞን ተነስቶ ወደ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ዳውሮ ዞን ሲጓዝ በነበረ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ላይ በደረሰ አደጋ የሁለት ሕጻናትን ጨምሮ 28 ሰዎች ሕይወታቸው አለፈ። የመኪናውን አሽከርካሪ ጨምሮ 19 ሰዎች ጉዳት ደርሶባቸው በህክምና ላይ መሆናቸውን የወላይታ ዞን ፖሊስ መምሪያ ገልጿል።
0 Comments 0 Shares