እስራኤል ባለፉት ቀናት በሊባኖስ ላይ በፈጸመቻቸው የአየር ጥቃቶች ከ550 በላይ ሰዎች መገደላቸውን የአገሪቱ ባለሥልጣናት ተናግረዋል። ሊባኖሳውያን ከጥቃቶቹ ለማምለጥ መኖሪያቸውን እየለቀቁ እየተሰደዱ ነው። ለአገር እንግዳ የሆኑት ኢትዮጵያውያን በምን ሁኔታ ላይ ይገኛሉ?

0 Comments
0 Shares