ካለፈው እሁድ መስከረም 12/2017 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ሰኞ ድረስ የሞቃዲሾ ወደብ ዝግ ሆኖ መቆየቱን የወደቡ ሠራተኞች ይናገራሉ። ነገር ግን የግብፅ የጭነት መርከብ ወደ ወደቡ ደርሳ ጭነቷን እስክታራግፍ ድረስ ምክንያቱ ምን እንደሆነ ፈጽሞ አላወቁም ነበር። ጭነቱ በምሥጢር እንዲራገፍ ቢደረግም ይፋ የሆነው ግን ወዲያው ነበረ።

0 Comments
0 Shares