የፍልስፍና ምሁሩ ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህርነታቸው እንዲመለሱ ተወሰነ። በቀድሞው የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶክተር አድማሱ አማካኝነት ሀሳባቸውን በነጻነት የሚገልጹ ምሁር በመሆናቸው ብቻ ከዩኒቨርሲቲው መባረራቸው የሚታወስ ነው። ዶክተር ዳኛቸው በአደባባይ ሃሳባቸውን በነጻነት የሚገልጹ አንደበተ ርቱዕ ምሁር መሆናቸው ይታወቃል።

KALITIPRESS.COM
ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ ወደ ዩኒቨርሲቲ መምህርነታቸው እንዲመለሱ ተወሰነ።
የፍልስፍና ምሁሩ ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህርነታቸው እንዲመለሱ ተወሰነ። በቀድሞው የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶክተር አድማሱ አማካኝነት ሀሳባቸውን በነጻነት የሚገልጹ ምሁር በመሆናቸው ብቻ ከዩኒቨርሲቲው መባረራቸው የሚታወስ ነው። ዶክተር ዳኛቸው በአደባባይ ሃሳባቸውን በነጻነት የሚገልጹ አንደበተ ርቱዕ ምሁር መሆናቸው ይታወቃል።
0 Comments 0 Shares