ሶማሊያ የተለያዩ ዓይነት ከባድ የጦር መሳሪያዎች ያሉበት ጭነት ከግብፅ እንደተሰጧት እና ተጨማሪ መሳሪያዎችን በቀጣይነት እንደምትጠብቅ አንድ የሶማሊያ ከፍተኛ ባለሥልጣን አረጋገጡ። ስማቸው ሳይጠቀስ ለቢቢሲ ሶማሊኛ የተናገሩት ባለሥልጣን ባለፉት ቀናት በመርከብ ተጭነው ወደ ሞቃዲሾ ወደብ የገቡት የጦር መሳሪያዎችን ሶማሊያ መንግሥት ጦር የሚታጠቃቸው መሆኑን አመልክተዋል።

0 Comments
0 Shares