የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በአፍሪካ ያላት ተጽዕኖ እየጨመረ ነው። ለዚህም ገንዘብ ፈሰስ ማድረግን ጨምሮ ሌሎችም መንገዶችን ትጠቀማለች። ኤምሬትስ ቅድሚያ የምጣኔ ሃብት ፖሊሲን ታራምዳለች። በተለይም በአፍሪካ ቀንድ እና በሳህል ቀጠና ወታደራዊ ትብብር ታደርጋለች። በተጨማሪም በሕገ ወጥ ንግድ እና ከታጣቂዎች ጋር በመሥራት ስሟ ይነሳል። ለመሆኑ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ከአፍሪካ የምትፈልገው ምንድን ነው?

WWW.BBC.COM
በአፍሪካ ተጽዕኖዋ የበረታው የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ከአህጉሪቱ ምን ትፈልጋለች? - BBC News አማርኛ
የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በአፍሪካ ያላት ተጽዕኖ እየጨመረ ነው። ለዚህም ገንዘብ ፈሰስ ማድረግን ጨምሮ ሌሎችም መንገዶችን ትጠቀማለች። ኤምሬትስ ቅድሚያ የምጣኔ ሃብት ፖሊሲን ታራምዳለች። በተለይም በአፍሪካ ቀንድ እና በሳህል ቀጠና ወታደራዊ ትብብር ታደርጋለች። በተጨማሪም በሕገ ወጥ ንግድ እና ከታጣቂዎች ጋር በመሥራት ስሟ ይነሳል። ለመሆኑ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ከአፍሪካ የምትፈልገው ምንድን ነው?
0 Comments 0 Shares