ግማሽ ቢሊዮን ተከታዮች ያሉት ሚስተር ቢስት በኢንተርኔት ዓለም ‘እጅግ መልካም’ ከሚባሉ ሰዎች መካከል ነው። ጂሚ ዶናልድሰን በተባለ የመዝገብ ስሙ የሚታወቀው ሚስተር ቢስት ፕራይም ቪድዮ በተሰኘው የቪድዮ ማሠራጫ ላይ በቅርቡ በሚተላለፈው ‘ጌም ሾው’ ምክንያት ነው ክስ የቀረበበት።

0 Comments
0 Shares