ከጆርጅ ዋሽንግተን እስከ ጆ ባይደን 46 ፕሬዝዳንቶች የተፈራረቁባት አሜሪካ ጥቂቶቹ በሥልጣን ላይ እያሉ ተገድለውባታል። ጥቂቶቹ ደግሞ ከግድያ ሙከራ ተርፈዋል። ከዛሬ 160 ዓመት በፊት አብርሃም ሊንከን በሰው እጅ ተገድለዋል። ከዚህ ሁሉ ዓመታት በኋላ ደግሞ ቀጣዩ ፕሬዝዳንት ለመሆን እየተወዳደሩ ያሉት ትራምፕ ተደጋጋሚ የግድያ ሙከራዎች ገጥሟቸዋል። ከአብርሃም ሊንክን እስከ ዶናልድ ትራምፕ የተቃጡ የግድያ ሙከራዎችን እና ግድያዎችን እንመለከት።

0 Comments
0 Shares