የማንቸስተር ሲቲው አማካይ ሮድሪ ተጫዋቾች ጫና ስለበዛባቸው አድማ ለመምታት “ተቃርበዋል” ሲል ባለፈው ማክሰኞ ተናግሮ ነበር። በቅርቡ የወጣ አንድ ዘገባ እንደሚጠቁመው አንድ ተጫዋች በዕድሜው መሠረት በዓመት ከ50 እስከ 60 ጨዋታዎች በላይ ጨዋታዎች ካደረገ “ቀይ መስመር” ረግጧል ማለት ነው። ጨዋታ በዛብን ያሉ ተጫዋቾች አድማ ይመቱ ይሆን? ሕጉስ ምን ይላል?

0 Comments
0 Shares