ከ13 ዓመታት በፊት እአአ በ2011ዓ.ም የቱርክ ፕሬዚደንት ራሲፕ ታይብ ኤርዶዋ ሶማሊያ በረሃብ ክፉኛ በተጎዳችበት ወቅት ጉብኝት ካደረጉ ወዲህ፣ ቱርክ የሶማሊያ ዋና አጋር ሆናለች። ለሶማሊያ የሰብዓዊ ድጋፍ ስታደርግ የቆየችው ቱርክ፣ከስድስት ዓመታት በፊት ደግሞ ወታደራዊ ማሠልጠኛ በመገንባት፣ የሶማሊያ ፀጥታ ኃይሎችን ስታሠለጥን ቆይታለች።

0 Comments
0 Shares