የጦር ማሳሪያዎች በሕገወጥ መንገድ ከኢትዮጵያ በኩል ወደ ፑንትላንድ እየገባ ነው ሲል የሶማሊያ መንግሥት ከሰሰ። የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስቴር ዛሬ [አርብ] መስከረም 10/2017 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ በኢትዮጵያ የተፈጸመ ነው ያለውን ድርጊት በብርቱ አውግዟል።

0 Comments
0 Shares