በኢትዮጵያ የሚፈጸሙ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች በመቀጠላቸው በአሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያ ወደ አጎዋ ተመልሳ መግባት የምትችልበት ዕድል ገና መሆኑን በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ማይክ ሐመር ገልጸዋል። ኢትዮጵያ በአጎዋ አማካኝነት ከ20 ዓመት በላይ የተለያዩ ምርቶችን ለአሜሪካ ገበያ በማቅረብ ለመቶ ሺዎች ሰዎች የሥራ ዕድል በመፍጠር በሚሊዮኖች የሚቆጠር የውጭ ምንዛሪ ስታገኝበት ነበር።

0 Comments
0 Shares