ማክሰኞ እና ረቡዕ ሊባኖስን ያናወጧት በሺዎች የሚቆጠሩ ፍንዳታዎች በአስሮቹ የሚቆጠሩ ሰዎችን ሲገድሉ ሺዎች ቀላል እና ከባድ ጉዳት ደርሶባቸዋል። በዚህም ሳቢያ አገሪቱ በከባድ ሐዘን፣ ድንጋጤ እና ፍርሃት ውስጥ ትገኛለች። ፍንዳታዎቹን ተከትሎ እንዴት በሺዎች የሚቆጠሩት ትናንሽ የመልዕክት መለዋወጫ መሳሪያዎች ላይ የሚፈነዱ ቁሶች ሊጠመዱባቸው ቻለ? የሚለው ከአደጋው በኋላ የተነሳ ጥያቄ ነው።

WWW.BBC.COM
ሊባኖስ ውስጥ ከፈነዱት የመልዕክት ማስተላለፊያዎች ጀርባ ያለው የታይዋን ኩባንያ - BBC News አማርኛ
ማክሰኞ እና ረቡዕ ሊባኖስን ያናወጧት በሺዎች የሚቆጠሩ ፍንዳታዎች በአስሮቹ የሚቆጠሩ ሰዎችን ሲገድሉ ሺዎች ቀላል እና ከባድ ጉዳት ደርሶባቸዋል። በዚህም ሳቢያ አገሪቱ በከባድ ሐዘን፣ ድንጋጤ እና ፍርሃት ውስጥ ትገኛለች። ፍንዳታዎቹን ተከትሎ እንዴት በሺዎች የሚቆጠሩት ትናንሽ የመልዕክት መለዋወጫ መሳሪያዎች ላይ የሚፈነዱ ቁሶች ሊጠመዱባቸው ቻለ? የሚለው ከአደጋው በኋላ የተነሳ ጥያቄ ነው።
0 Comments 0 Shares