በመላው ዓለም ተወዳጅ የሆነው የቡና ዋጋ ባለፉት ወራት ጭማሪ ታይቶበታል። በዋነኛ የቡና አምራች አገራት ውስጥ እያጋጠመ ያለው ምጣኔ ሀብታዊ እና የተፈጥሮ ሁኔታ መለዋወጥ ምክንያት በቀጣይ ዓመታትም የቡና ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ሊጨምር እንደሚችል እየተነገረ ነው። በቅርቡ በተካሄደ የባለልዩ ጣዕም ቡና ውድድር ዓለም አቀፍ ጨረታ የኢትዮጵያ አንድ ኪሎ ቡና ከ102 ሺህ ብር በላይ በመሸጥ አዲስ ክብረ ወሰን መመዝገቡ ይታወሳል።

0 Comments
0 Shares