እሑድ ዕለት ኤፍቢአይ ዌስት ፓልም ቢች በሚገኘው የትራምፕ የጎልፍ መጫወቻ ስፍራ የግድያ ሙከራ መኖሩን በመግለጹ፤ የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለደኅንነታቸው ሲባል አስተማማኝ ጥበቃ ወደሚያገኙበት ቦታ እንዲዘዋወሩ ተደርገዋል። የአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን ራያን ሩዝ ስለተባለው ተጠርጣሪ ዝርዝር መረጃ እያወጡ ነው። ስለጥቃቱ እና ስለተጠርጣሪው እስካሁን ምን ይታወቃል?

WWW.BBC.COM
ዶናልድ ትራምፕ ላይ ስለተቃጣው የግድያ ሙከራ እና ስለተጠርጣሪው እስካሁን የምናውቀው - BBC News አማርኛ
እሑድ ዕለት ኤፍቢአይ ዌስት ፓልም ቢች በሚገኘው የትራምፕ የጎልፍ መጫወቻ ስፍራ የግድያ ሙከራ መኖሩን በመግለጹ፤ የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለደኅንነታቸው ሲባል አስተማማኝ ጥበቃ ወደሚያገኙበት ቦታ እንዲዘዋወሩ ተደርገዋል። የአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን ራያን ሩዝ ስለተባለው ተጠርጣሪ ዝርዝር መረጃ እያወጡ ነው። ስለጥቃቱ እና ስለተጠርጣሪው እስካሁን ምን ይታወቃል?
0 Comments 0 Shares