አሜሪካዊው የፊዚክስ ሊቅ እና ፀሐፊ ሚቺዮ ካኩ የኳንተም ዘመን የወደፊት ሕይወታችንን እንደሚወስን እርግጠኛ ናቸው። የ77 ዓመቱ ካኩ በቲዎረቲካል ፊዚክስ ዘርፍ እና በሳይንሳዊ ኮሙዩኒኬሽን ስመ ገናና ለመሆን በቅተዋል። ካኩ የኳንተም ዘመን እና ኮምፒውተሮች በሽታን ከማጥፋት ጀምሮ እየጨመረ ያለውን ሕዝብ ቁጥር እንዴት መመገብ ይቻላል ለሚሉት የሰው ልጅ ጥያቄዎች ሥር ነቀል መፍትሄዎችን እንደሚያስገኝ ያምናሉ።

WWW.BBC.COM
ለዓለማችን እና ለሕዝቧ ፈተናዎች መፍትሄ አለው ስለሚባለው የ‘ኳንተም ዘመን’ የፊዚክስ ሊቁ ይናገራሉ - BBC News አማርኛ
አሜሪካዊው የፊዚክስ ሊቅ እና ፀሐፊ ሚቺዮ ካኩ የኳንተም ዘመን የወደፊት ሕይወታችንን እንደሚወስን እርግጠኛ ናቸው። የ77 ዓመቱ ካኩ በቲዎረቲካል ፊዚክስ ዘርፍ እና በሳይንሳዊ ኮሙዩኒኬሽን ስመ ገናና ለመሆን በቅተዋል። ካኩ የኳንተም ዘመን እና ኮምፒውተሮች በሽታን ከማጥፋት ጀምሮ እየጨመረ ያለውን ሕዝብ ቁጥር እንዴት መመገብ ይቻላል ለሚሉት የሰው ልጅ ጥያቄዎች ሥር ነቀል መፍትሄዎችን እንደሚያስገኝ ያምናሉ።
0 Comments 0 Shares