ለዓመታት እናቶች ‘የእናት ጡት ወተትን የሚተካ የለም’ ሲባል ይሰማሉ። ይህ የሚባለው ጡት ማጥባትን ለማበረታታት ነው። ሆኖም ግን ይህንን ለማድረግ የሚቸገሩ እናቶች ላይ ጫናም ያሳድራል። አንዳንድ እናቶች ጡት ማጥባት ቢፈልጉም በተለያየ ምክንያት ካሰቡት ጊዜ ቀድመው ለማቋረጥ ይገደዳሉ። ይህም ሐዘን ውስጥ ይከታቸዋል። ስሜቱ ጡት ማጥባት ያለመቻል ሐዘን ይባላል።

WWW.BBC.COM
እናቶች የሚገጥማቸው ጡት ማጥባት ያለመቻል ሐዘን ምንድን ነው? - BBC News አማርኛ
ለዓመታት እናቶች ‘የእናት ጡት ወተትን የሚተካ የለም’ ሲባል ይሰማሉ። ይህ የሚባለው ጡት ማጥባትን ለማበረታታት ነው። ሆኖም ግን ይህንን ለማድረግ የሚቸገሩ እናቶች ላይ ጫናም ያሳድራል። አንዳንድ እናቶች ጡት ማጥባት ቢፈልጉም በተለያየ ምክንያት ካሰቡት ጊዜ ቀድመው ለማቋረጥ ይገደዳሉ። ይህም ሐዘን ውስጥ ይከታቸዋል። ስሜቱ ጡት ማጥባት ያለመቻል ሐዘን ይባላል።
0 Comments 0 Shares