አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የበዓላት ወቅት አመጋገብ ተገቢው ጥንቃቄ ካልተደረገበት ለጤና ችግር ሊዳርግ ይችላል፡፡ የበዓላት ወቅት አመጋገብን ጥንቃቄ የተሞላበት ማድረግ እንደሚገባም ነው ባለሙያዎች የሚመክሩት፡፡ ምክንያቱም ቅባት የበዛበት ምግብ መመገብ ጨጓራን ለህመም የመዳረግ ዕድሉ ከፍተኛ ስለሚሆን ነው ይላሉ፡፡ ጥንቃቄ የጎደለው አመጋገብ ከሆነ÷ እንደ ሆድ መንፋት፣ የሆድ ቁርጠት፣ የጨጓራ ማቃጠል እና ሌሎች ህመሞችንም […]
The post ጥንቃቄ የሚሻው የበዓል ወቅት አመጋገብ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የበዓላት ወቅት አመጋገብ ተገቢው ጥንቃቄ ካልተደረገበት ለጤና ችግር ሊዳርግ ይችላል፡፡ የበዓላት ወቅት አመጋገብን ጥንቃቄ የተሞላበት ማድረግ እንደሚገባም ነው ባለሙያዎች የሚመክሩት፡፡ ምክንያቱም ቅባት የበዛበት ምግብ መመገብ ጨጓራን ለህመም የመዳረግ ዕድሉ ከፍተኛ ስለሚሆን ነው ይላሉ፡፡ ጥንቃቄ የጎደለው አመጋገብ ከሆነ÷ እንደ ሆድ መንፋት፣ የሆድ ቁርጠት፣ የጨጓራ ማቃጠል እና ሌሎች ህመሞችንም […] The post ጥንቃቄ የሚሻው የበዓል ወቅት አመጋገብ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
WWW.FANABC.COM
ጥንቃቄ የሚሻው የበዓል ወቅት አመጋገብ - Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C
አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የበዓላት ወቅት አመጋገብ ተገቢው ጥንቃቄ ካልተደረገበት ለጤና ችግር ሊዳርግ ይችላል፡፡ የበዓላት ወቅት አመጋገብን ጥንቃቄ የተሞላበት ማድረግ እንደሚገባም ነው ባለሙያዎች የሚመክሩት፡፡ ምክንያቱም ቅባት የበዛበት ምግብ መመገብ ጨጓራን ለህመም የመዳረግ ዕድሉ ከፍተኛ ስለሚሆን ነው ይላሉ፡፡ ጥንቃቄ የጎደለው አመጋገብ ከሆነ÷ እንደ ሆድ መንፋት፣ የሆድ ቁርጠት፣ የጨጓራ ማቃጠል እና ሌሎች ህመሞችንም […]
0 Comments 0 Shares