አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ የክህሎት ድርጅት የሙሉ አባልነት ሰርተፊኬት ተቀብላለች፡፡ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል÷ የዓለም አቀፉ የክህሎት ድርጅት የኢትዮጵያን 88ኛ የሙሉ አባልነት የማረጋገጫ ምስክር ወረቀት መስጠቱን ተናግረዋል፡፡ ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ የክህሎት ድርጅት አባል መሆኗ በርካታ ፋይዳዎች እንዳሉት በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡ ከተለያዩ ሀገራት ጋር የኢንዱስትሪ ትስስር ለመፍጠር […]
The post ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ የክህሎት ድርጅት ሙሉ አባል ሆነች appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ የክህሎት ድርጅት የሙሉ አባልነት ሰርተፊኬት ተቀብላለች፡፡ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል÷ የዓለም አቀፉ የክህሎት ድርጅት የኢትዮጵያን 88ኛ የሙሉ አባልነት የማረጋገጫ ምስክር ወረቀት መስጠቱን ተናግረዋል፡፡ ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ የክህሎት ድርጅት አባል መሆኗ በርካታ ፋይዳዎች እንዳሉት በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡ ከተለያዩ ሀገራት ጋር የኢንዱስትሪ ትስስር ለመፍጠር […] The post ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ የክህሎት ድርጅት ሙሉ አባል ሆነች appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
WWW.FANABC.COM
ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ የክህሎት ድርጅት ሙሉ አባል ሆነች - Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ የክህሎት ድርጅት የሙሉ አባልነት ሰርተፊኬት ተቀብላለች፡፡ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል÷ የዓለም አቀፉ የክህሎት ድርጅት የኢትዮጵያን 88ኛ የሙሉ አባልነት የማረጋገጫ ምስክር ወረቀት መስጠቱን ተናግረዋል፡፡ ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ የክህሎት ድርጅት አባል መሆኗ በርካታ ፋይዳዎች እንዳሉት በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡ ከተለያዩ ሀገራት ጋር የኢንዱስትሪ ትስስር ለመፍጠር […]
0 Comments 0 Shares