“የአፍሪካ አባት” በመባል የሚጠሩት እና ኢትዮጵያን ለ44 ዓመታት የገዟት አጼ ኃይለ ሥላሴ እኤአ ከ1936 ጀምሮ በስደት በብሪታንያዋ ባዝ ከተማ ኖረዋል።ንጉሡ በዚህች ከተማ ሲኖሩ ከአካባቢው ማኅበረሰብ ጋር ተቀላቅለው መኖራቸውን የታሪክ ባለሙያዎች የነዋሪዎችን ምስክርነት አጣቅሰው ይናገራሉ።

0 Comments
0 Shares