አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የዘመን ቀመር አቆጣጠር የ2017 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል በመላ ኢትዮጵያ እየተከበረ ይገኛል። በዓሉ ሲከበር አዲሱን ዓመት ለሀገር ሰላምና እድገት የሚሰራበትና የተቸገሩት የሚናገዙበት፣ የአንድነት፣ የይቅርታና የምህረት ሰላም የሰፈነበት እንዲሆን በማቀድና ለመተግበር በመዘጋጀት መሆን እንደሚገባው ተገልጿል። መልካም አዲስ ዓመት
The post የ2017 ዓ.ም የዘመንለወጫ በዓል እየተከበረ ነው appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የዘመን ቀመር አቆጣጠር የ2017 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል በመላ ኢትዮጵያ እየተከበረ ይገኛል። በዓሉ ሲከበር አዲሱን ዓመት ለሀገር ሰላምና እድገት የሚሰራበትና የተቸገሩት የሚናገዙበት፣ የአንድነት፣ የይቅርታና የምህረት ሰላም የሰፈነበት እንዲሆን በማቀድና ለመተግበር በመዘጋጀት መሆን እንደሚገባው ተገልጿል። መልካም አዲስ ዓመት The post የ2017 ዓ.ም የዘመንለወጫ በዓል እየተከበረ ነው appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
WWW.FANABC.COM
የ2017 ዓ.ም የዘመንለወጫ በዓል እየተከበረ ነው - Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C
አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የዘመን ቀመር አቆጣጠር የ2017 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል በመላ ኢትዮጵያ እየተከበረ ይገኛል። በዓሉ ሲከበር አዲሱን ዓመት ለሀገር ሰላምና እድገት የሚሰራበትና የተቸገሩት የሚናገዙበት፣ የአንድነት፣ የይቅርታና የምህረት ሰላም የሰፈነበት እንዲሆን በማቀድና ለመተግበር በመዘጋጀት መሆን እንደሚገባው ተገልጿል። መልካም አዲስ ዓመት
0 Comments 0 Shares