አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በከተማዋ 21ኛ የሆነውን የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል መርቀው አገልግሎት አስጀመሩ። ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በአዲስ ዓመት በቀን 1 ሺህ ሰዎችን የሚመግበውን የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለከተማ አየርጤና አካባቢ መርቀን መልካም አዲስ ዓመት ብለን ምገባ አስጀምረናል ብለዋል። […]
The post ከንቲባ አዳነች አቤቤ የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል መርቀው ከፈቱ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በከተማዋ 21ኛ የሆነውን የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል መርቀው አገልግሎት አስጀመሩ። ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በአዲስ ዓመት በቀን 1 ሺህ ሰዎችን የሚመግበውን የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለከተማ አየርጤና አካባቢ መርቀን መልካም አዲስ ዓመት ብለን ምገባ አስጀምረናል ብለዋል። […] The post ከንቲባ አዳነች አቤቤ የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል መርቀው ከፈቱ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
WWW.FANABC.COM
ከንቲባ አዳነች አቤቤ የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል መርቀው ከፈቱ - Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C
አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በከተማዋ 21ኛ የሆነውን የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል መርቀው አገልግሎት አስጀመሩ። ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በአዲስ ዓመት በቀን 1 ሺህ ሰዎችን የሚመግበውን የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለከተማ አየርጤና አካባቢ መርቀን መልካም አዲስ ዓመት ብለን ምገባ አስጀምረናል ብለዋል። […]
0 Comments 0 Shares