አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን የአርጎባ ልዩ ወረዳ ከነበረበት ድርቅ አገግሞ በ2016/17 የምርት ዘመን የተሻለ ምርት ማግኘት የሚችለበት ሁኔታ ላይ መሆኑን የዞኑ ግብርና መምሪያ ገለጸ፡፡ ባለፈው ዓመት ከ157 ሺህ ኩንታል በላይ ምርት እንደሚገኝ ቢጠበቅም በተከሰተው ድርቅ ምክንያት የተገኘው 12 ሺህ ኩንታል ብቻ እንደነበረ የልዩ ወረዳው ግብርና ጽሕፈት […]
The post አርጎባ ልዩ ወረዳ ከነበረበት ድርቅ አገግሞ የተሻለ ምርት ማግኘት የሚችለበት ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

0 Comments
0 Shares