የግብጽ ወታደሮች ወደ ሶማሊያ እየገቡ መሆኑ መዘገቡን ተከትሎ የሶማሊያው ጠቅላይ ሚኒስትር በአገራቸው የየትኛውም አገር መንግሥት ወታደሮች እንደሌሉ በመግለጽ አስተባበሉ። የሶማሊያው ጠቅላይ ሚኒስትር ሐምዛ አብዲ ባሬ ማክሰኞ ጳጉሜ 5/2016 ዓ.ም. ሞቃዲሾ ውስጥ ባደረጉት ንግግር ላይ እንዳስታወቁት፣ የትኛውም አገር ወደ ሶማሊያ ወደታሮቹን እያስገባ እንዳልሆነ ገልጸዋል።

0 Comments
0 Shares