በዘንድሮው የሁለተኛ ደረጃ መልቀቅያ ፈተና ከፍተኛው ውጤት የተመዘገበው መቀለ ከሚገኘው የቀላሚኖ ትምህርት ቤት ነው።
የቀለም ቀንድ ተብሎ የተደነቀው ተማሪ ዮናስ ንጉሰ 675 ያስመዘገበ ሲሆን፣ እስከ ዛሬ ድረስ ከተመዘገቡ ከፍተኛ ውጤቶች ሁሉ የላቀ እያሉ የሚያንቆለጳጵሱትም በርካታ ናቸው። የዚሁ ትምሀርት ቤት ተማሪ የሆነችው ሌላዋ ሄለን በርኸም 662 ነው ያስመዘገበችው። እነዚህ ሒሳብ እና ፊዚክስ ወዳድ ተማሪዎች ስላስመዘገቡት ውጤት እና ስለ ወደፊት ዕቅዳቸው ከቢቢሲ ጋር ቆይታ አድርገዋል።
በዘንድሮው የሁለተኛ ደረጃ መልቀቅያ ፈተና ከፍተኛው ውጤት የተመዘገበው መቀለ ከሚገኘው የቀላሚኖ ትምህርት ቤት ነው። የቀለም ቀንድ ተብሎ የተደነቀው ተማሪ ዮናስ ንጉሰ 675 ያስመዘገበ ሲሆን፣ እስከ ዛሬ ድረስ ከተመዘገቡ ከፍተኛ ውጤቶች ሁሉ የላቀ እያሉ የሚያንቆለጳጵሱትም በርካታ ናቸው። የዚሁ ትምሀርት ቤት ተማሪ የሆነችው ሌላዋ ሄለን በርኸም 662 ነው ያስመዘገበችው። እነዚህ ሒሳብ እና ፊዚክስ ወዳድ ተማሪዎች ስላስመዘገቡት ውጤት እና ስለ ወደፊት ዕቅዳቸው ከቢቢሲ ጋር ቆይታ አድርገዋል።
WWW.BBC.COM
“ከጦርነቱ የተረፍኩት በምክንያት ነው” - ከፍተኛ ውጤት ያመጡት የቀላሚኖዎቹ ዮናስ እና ሄለን - BBC News አማርኛ
በዘንድሮው የሁለተኛ ደረጃ መልቀቅያ ፈተና ከፍተኛው ውጤት የተመዘገበው መቀለ ከሚገኘው የቀላሚኖ ትምህርት ቤት ነው። የቀለም ቀንድ ተብሎ የተደነቀው ተማሪ ዮናስ ንጉሰ 675 ያስመዘገበ ሲሆን፣ እስከ ዛሬ ድረስ ከተመዘገቡ ከፍተኛ ውጤቶች ሁሉ የላቀ እያሉ የሚያንቆለጳጵሱትም በርካታ ናቸው። የዚሁ ትምሀርት ቤት ተማሪ የሆነችው ሌላዋ ሄለን በርኸም 662 ነው ያስመዘገበችው። እነዚህ ሒሳብ እና ፊዚክስ ወዳድ ተማሪዎች ስላስመዘገቡት ውጤት እና ስለ ወደፊት ዕቅዳቸው ከቢቢሲ ጋር ቆይታ አድርገዋል።
0 Comments 0 Shares