ካምላ ሃሪስና ዶናልድ ትራንፕ ትላንት ምሽት በፊላደልፊያ በተካሄደው የአሜሪካ እጩ ፕሬዝዳንቶች ክርክር ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ተገናኝተዋል።
ሁለቱ እጩዎች ሲጨባበጡ የታዩ ቢሆንም ወዲያው ወደጦፈ ክርክር ገብተዋል።
90 ደቂቃ በቆየው ብርቱ ሙግት ሀሪስ በተደጋጋሚ ትራምፕ ላይ ዘለፋና ትችት እየወረወሩ የቀድሞን ፕሬዝዳንት ሲያበሳጩ ታይተዋል። ክርክሩንም የጦፈ አድርገውታል።

0 Comments
0 Shares