አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተገኘውን ሰላም በማጽናት የህዝቡን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ለመመለስ ይሰራል ሲሉ የጋምቤላ ክልል ርዕስ መስተዳድር ዓለሚቱ ኡሞድ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሯ የ2017 ዓ/ም አዲስ ዓመትን አስመልክቶ ለክልሉና ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ የሰላም፣ የጤናና የብልጽግና ዓመት እንዲሆን መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል። በአዲሱ ዓመት ያለውን ሰላም በማጠናከር የህዝቡን መሰረታዊ ችግሮች በሚፈቱ ማህበራዊና […]
The post ሰላሙን በማጽናት የህዝቡን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ለመመለስ ይሰራል – ወ/ሮ ዓለሚቱ ኡሞድ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

0 Comments
0 Shares