ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ባለፉት ዓመታት ተግባራዊ ሲያደርጓቸው የነበሩት ውሳኔዎች ቀጣይ የሆኑ እና ስር ነቀል የሚባሉ የኢኮኖሚ ለውጦችን በዚህ ዓመት አድርገዋል።
እነዚህን ኢኮኖሚያዊ ለውጦች ተግባራዊ ለማድረግ የሚያግዙ ህጎች እና አዋጆች ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው የተወሰኑት ጸድቀዋል።
ኢኮኖሚው ላይ የተደረጉ ለውጦች ውግዘት እና ውዳሳ እያገኙ ነው። ለመሆኑ የ2016 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ አበይት ክስተት ምን ምን ናቸው? ምን አይነት ውጤትስ ያስከትላሉ?
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ባለፉት ዓመታት ተግባራዊ ሲያደርጓቸው የነበሩት ውሳኔዎች ቀጣይ የሆኑ እና ስር ነቀል የሚባሉ የኢኮኖሚ ለውጦችን በዚህ ዓመት አድርገዋል። እነዚህን ኢኮኖሚያዊ ለውጦች ተግባራዊ ለማድረግ የሚያግዙ ህጎች እና አዋጆች ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው የተወሰኑት ጸድቀዋል። ኢኮኖሚው ላይ የተደረጉ ለውጦች ውግዘት እና ውዳሳ እያገኙ ነው። ለመሆኑ የ2016 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ አበይት ክስተት ምን ምን ናቸው? ምን አይነት ውጤትስ ያስከትላሉ?
WWW.BBC.COM
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ2016 እንዴት ከረመ? - BBC News አማርኛ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ባለፉት ዓመታት ተግባራዊ ሲያደርጓቸው የነበሩት ውሳኔዎች ቀጣይ የሆኑ እና ስር ነቀል የሚባሉ የኢኮኖሚ ለውጦችን በዚህ ዓመት አድርገዋል። እነዚህን ኢኮኖሚያዊ ለውጦች ተግባራዊ ለማድረግ የሚያግዙ ህጎች እና አዋጆች ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው የተወሰኑት ጸድቀዋል። ኢኮኖሚው ላይ የተደረጉ ለውጦች ውግዘት እና ውዳሳ እያገኙ ነው። ለመሆኑ የ2016 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ አበይት ክስተት ምን ምን ናቸው? ምን አይነት ውጤትስ ያስከትላሉ?
0 Comments 0 Shares