የወቅቱ የኢጋድ ሊቀመንበር እና የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በኢጋድ የመሪዎች ስብሰባ ላይ ባደረጉት ንግግር በአለም አዲስ አገር በሆነችው ደቡብ ሱዳን በፖለቲከኞች ሳቢያ በንጹሃን ዜጎች እንዲሁም በአጠቃላይ በአገሪቱ ያለው ስቃይ እና እንግልት መቆም እንዳለበት አሳስበዋል፡፡ የደቡብ ሱዳንን ችግር ለመፍታት እያንዳንዱ ደቂቃ ዋጋ አለው፤ በተለመደው አካሄድ መቀጠል የለብንም ፤ የእነሱ መከራ ሊሰማን ይገባል፤ የደቡብ ሱዳን […]
The post “የደቡብ ሱዳን ስቃይና እንግልት ማብቃት አለበት” ዶ/ር አብይ አህመድ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
የወቅቱ የኢጋድ ሊቀመንበር እና የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በኢጋድ የመሪዎች ስብሰባ ላይ ባደረጉት ንግግር በአለም አዲስ አገር በሆነችው ደቡብ ሱዳን በፖለቲከኞች ሳቢያ በንጹሃን ዜጎች እንዲሁም በአጠቃላይ በአገሪቱ ያለው ስቃይ እና እንግልት መቆም እንዳለበት አሳስበዋል፡፡ የደቡብ ሱዳንን ችግር ለመፍታት እያንዳንዱ ደቂቃ ዋጋ አለው፤ በተለመደው አካሄድ መቀጠል የለብንም ፤ የእነሱ መከራ ሊሰማን ይገባል፤ የደቡብ ሱዳን […] The post “የደቡብ ሱዳን ስቃይና እንግልት ማብቃት አለበት” ዶ/ር አብይ አህመድ appeared first on Ethiopian News Portal! News.et.
NEWS.ET
“የደቡብ ሱዳን ስቃይና እንግልት ማብቃት አለበት” ዶ/ር አብይ አህመድ
የወቅቱ የኢጋድ ሊቀመንበር እና የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በኢጋድ የመሪዎች ስብሰባ ላይ ባደረጉት ንግግር በአለም አዲስ አገር በሆነችው ደቡብ ሱዳን በፖለቲከኞች ሳቢያ በንጹሃን ዜጎች እንዲሁም በአጠቃላይ በአገሪቱ ያለው ስቃይ እና እንግልት መቆም እንዳለበት አሳስበዋል ...
0 Comments 0 Shares