ናይጄሪያ ማዕከላዊ ግዛት ኒጀር አንድ ነዳጅ የጫነ ተሽከርካሪ ሰዎች እና የቁም እንስሳትን ከጫነ መኪና ጋር ተጋጭቶ በተቀሰቀሰ እሳት ቢያንስ 48 ሰዎች መሞታቸውን የሀገሪቱ የአደጋ ጊዜ አስተዳደር ኤጀንሲ ገልጿል።
ኤጀንሲው ይህ አደጋ ያጋጠመው ትላነት ዕሁድ እንደነበር ገልጾ ሁለቱ ተሽከርካሪዎች ሲጋጩ ከፍተኛ ፍንዳታ ተከስቶ እንደነበር ጠቅሷል። በዚህም ሳቢያ ተሽከርካሪዎቹ በከፍተኛ እሳት መዋጣቸውን አመልክቷል።
ናይጄሪያ ማዕከላዊ ግዛት ኒጀር አንድ ነዳጅ የጫነ ተሽከርካሪ ሰዎች እና የቁም እንስሳትን ከጫነ መኪና ጋር ተጋጭቶ በተቀሰቀሰ እሳት ቢያንስ 48 ሰዎች መሞታቸውን የሀገሪቱ የአደጋ ጊዜ አስተዳደር ኤጀንሲ ገልጿል። ኤጀንሲው ይህ አደጋ ያጋጠመው ትላነት ዕሁድ እንደነበር ገልጾ ሁለቱ ተሽከርካሪዎች ሲጋጩ ከፍተኛ ፍንዳታ ተከስቶ እንደነበር ጠቅሷል። በዚህም ሳቢያ ተሽከርካሪዎቹ በከፍተኛ እሳት መዋጣቸውን አመልክቷል።
WWW.BBC.COM
በናይጄሪያ ነዳጅ ጫኝ ቦቴ ከሌላ መኪና ጋር ተጋጭቶ ቢያንስ 48 ሰዎች ሞቱ - BBC News አማርኛ
ናይጄሪያ ማዕከላዊ ግዛት ኒጀር አንድ ነዳጅ የጫነ ተሽከርካሪ ሰዎች እና የቁም እንስሳትን ከጫነ መኪና ጋር ተጋጭቶ በተቀሰቀሰ እሳት ቢያንስ 48 ሰዎች መሞታቸውን የሀገሪቱ የአደጋ ጊዜ አስተዳደር ኤጀንሲ ገልጿል። ኤጀንሲው ይህ አደጋ ያጋጠመው ትላነት ዕሁድ እንደነበር ገልጾ ሁለቱ ተሽከርካሪዎች ሲጋጩ ከፍተኛ ፍንዳታ ተከስቶ እንደነበር ጠቅሷል። በዚህም ሳቢያ ተሽከርካሪዎቹ በከፍተኛ እሳት መዋጣቸውን አመልክቷል።
0 Comments 0 Shares