ፕሮፌሰር እንድሪያስ ፍልስፍና የተማሩት በአገረ አሜሪካ በሚገኙ ስመ ጥር ዩኒቨርሲቲዎች ነው ። ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ባሻገር በአሜሪካ በሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች ፍልስፍና አስተምረዋል። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ደግሞ ለዘጠኝ ዓመታት መርተዋል። የኢትዮጵያን ሕገ መንግሥት በማርቀቁ ሂደትም ውስጥ ጉልህ ሚና ነበራቸው። ፈላስፋው እንድርያስ የተማሪዎች አብዮት ግንባር ቀደም ተሳታፊም ነበሩ። ተማሪዎቻቸው ፕሮፌሰር እንድሪያስ የአስተማሪነት ሚዛን፣ የአዋቂነት መስፈሪያ መሆናቸውን ይናገራሉ። ቢቢሲ የፕሮፌሰሩን የሰባት አስርታት የሕይወት ጉዞ እንዲህ ቃኝቶታል።

0 Comments
0 Shares