በጎንደር ከተማ በተገባደደው ዓመት ብቻ 64 የእገታ ወንጀሎች መፈፀማቸውን የከተማዋን ፖሊስ መምሪያ ኃላፊ ረዳት ኮሚሽነር አየልኝ ታክሎን ጠቅሰው የአገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።እነዚህ የእገታ ወንጀሎች ለፖሊስ ሪፖርት የተደረጉ ብቻ በመሆናቸው ቁጥሩ ከዚህም ሊበልጥ እንደሚችል ይገመታል።

0 Comments
0 Shares