በፈረንሳይ አንድ ግለሰብ ለሚስቱ አደንዛዥ ዕጽ በመስጠት እና በመድፈር እንዲሁም በተለያዩ ጊዜያት ከ70 በላይ ወንዶች እንዲደፍሯት በማመቻቸት ተጠርጥሮ ተከሷል።
ዶሚኒክ ፒ በሚል ስም የተከሰሰው የ71 ዓመቱ ግለሰብ ከ10 ዓመታት በላይ ሰዎችን ‘በኦንላይን’ እየፈላለገ በመቅጠር ቤቱ ድረስ መጥተው ሚስቱ ላይ ወሲባዊ ጥቃት እንዲያደርሱ ሲያደርግ ነበር ተብሏል።
ደርጊቱ ሲፈጸም ባለቤቱን በከፍተኛ ሁኔታ “በማደንዘዝ” እነደሆነ እና ስለሁኔታው ምንም በማታውቅበት ሁኔታ እንደሆነ የተጠርጣሪው ሚስት ጠበቃ ገልጿል።
በፈረንሳይ አንድ ግለሰብ ለሚስቱ አደንዛዥ ዕጽ በመስጠት እና በመድፈር እንዲሁም በተለያዩ ጊዜያት ከ70 በላይ ወንዶች እንዲደፍሯት በማመቻቸት ተጠርጥሮ ተከሷል። ዶሚኒክ ፒ በሚል ስም የተከሰሰው የ71 ዓመቱ ግለሰብ ከ10 ዓመታት በላይ ሰዎችን ‘በኦንላይን’ እየፈላለገ በመቅጠር ቤቱ ድረስ መጥተው ሚስቱ ላይ ወሲባዊ ጥቃት እንዲያደርሱ ሲያደርግ ነበር ተብሏል። ደርጊቱ ሲፈጸም ባለቤቱን በከፍተኛ ሁኔታ “በማደንዘዝ” እነደሆነ እና ስለሁኔታው ምንም በማታውቅበት ሁኔታ እንደሆነ የተጠርጣሪው ሚስት ጠበቃ ገልጿል።
WWW.BBC.COM
በፈረንሳይ ሚስቱን እንዲደፍሩ ከ70 በላይ ወንዶችን ቀጥሯል የተባለው ግለሰብ ተከሰሰ - BBC News አማርኛ
በፈረንሳይ አንድ ግለሰብ ለሚስቱ አደንዛዥ ዕጽ በመስጠት እና በመድፈር እንዲሁም በተለያዩ ጊዜያት ከ70 በላይ ወንዶች እንዲደፍሯት በማመቻቸት ተጠርጥሮ ተከሷል። ዶሚኒክ ፒ በሚል ስም የተከሰሰው የ71 ዓመቱ ግለሰብ ከ10 ዓመታት በላይ ሰዎችን ‘በኦንላይን’ እየፈላለገ በመቅጠር ቤቱ ድረስ መጥተው ሚስቱ ላይ ወሲባዊ ጥቃት እንዲያደርሱ ሲያደርግ ነበር ተብሏል። ደርጊቱ ሲፈጸም ባለቤቱን በከፍተኛ ሁኔታ “በማደንዘዝ” እነደሆነ እና ስለሁኔታው ምንም በማታውቅበት ሁኔታ እንደሆነ የተጠርጣሪው ሚስት ጠበቃ ገልጿል።
0 Comments 0 Shares