በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ የሴት ልጅ የመራቢያ አካልን በተመለከተ የሚነሱ ጉዳዮች እና የሚጋሩ ምክሮች አነጋጋሪ እና አሳሳቢ ሆነዋል። በዚህ የተነሳ በርካቶች ጤናማ ያልሆኑ ምርቶችን ለመጠቀም እና አላስፈላጊ ቀዶ ሕክምናዎችን እንዲያከናውኑ አድርጓቸዋል። ይህም በሴቶች ጤና ላይ አደጋን እየደቀነ ነው ሲሉ ባለሙያዎች ስጋታቸውን ይገልጻሉ።

0 Comments
0 Shares