ከሶማሊያ ተገንጥላ ራስ ገዝ አስተዳደር የሆነችው ሶማሊላንድ የግብጽ ጦር በሶማሊያ ተሰማርቶ የቀጠናው ሰላም እና መረጋጋት አደጋ ላይ ሲወድቅ በዝምታ አልመለከትም አለች።

የሶማሊላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ በቅርቡ የግብጽ ጦር በሶማሊያ እንዲሰማራ መደረጉ ለሶማሊያ እና ለአጠቃላዩ የአፍሪካ ቀንድ መረጋጋት እና ደኅንነት አሳሳቢ ነው ብሏል።
ከሶማሊያ ተገንጥላ ራስ ገዝ አስተዳደር የሆነችው ሶማሊላንድ የግብጽ ጦር በሶማሊያ ተሰማርቶ የቀጠናው ሰላም እና መረጋጋት አደጋ ላይ ሲወድቅ በዝምታ አልመለከትም አለች። የሶማሊላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ በቅርቡ የግብጽ ጦር በሶማሊያ እንዲሰማራ መደረጉ ለሶማሊያ እና ለአጠቃላዩ የአፍሪካ ቀንድ መረጋጋት እና ደኅንነት አሳሳቢ ነው ብሏል።
WWW.BBC.COM
ሶማሊላንድ በግብጽ ጦር መሰማራት የቀጠናው ሰላም እና መረጋጋት አደጋ ላይ ሲወድቅ በዝምታ አልመለከትም አለች - BBC News አማርኛ
ከሶማሊያ ተገንጥላ ራስ ገዝ አስተዳደር የሆነችው ሶማሊላንድ የግብጽ ጦር በሶማሊያ ተሰማርቶ የቀጠናው ሰላም እና መረጋጋት አደጋ ላይ ሲወድቅ በዝምታ አልመለከትም አለች። የሶማሊላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ በቅርቡ የግብጽ ጦር በሶማሊያ እንዲሰማራ መደረጉ ለሶማሊያ እና ለአጠቃላዩ የአፍሪካ ቀንድ መረጋጋት እና ደኅንነት አሳሳቢ ነው ብሏል።
0 Comments 0 Shares