ባለፉት ዓመታት ሰላም ርቆት በቆየው ኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን 229 ትምህርት ቤቶች መቃጠላቸው ተገለጸ።
ከተቃጠሉት ትምህርት ቤቶች በተጨማሪ 217 ትምህርት ቤቶች በሰላም እጦት ምክንያት ማስተማር በማቆማቸው በጠቅላላው በዞኑ ከ67 ሺህ በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው መፈናቃላቸውን የዞኑ የትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ጋሻው አክሊሉ ለቢቢሲ ተናግረዋል።

ባለፉት ዓመታት ሰላም ርቆት በቆየው ኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን 229 ትምህርት ቤቶች መቃጠላቸው ተገለጸ። ከተቃጠሉት ትምህርት ቤቶች በተጨማሪ 217 ትምህርት ቤቶች በሰላም እጦት ምክንያት ማስተማር በማቆማቸው በጠቅላላው በዞኑ ከ67 ሺህ በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው መፈናቃላቸውን የዞኑ የትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ጋሻው አክሊሉ ለቢቢሲ ተናግረዋል።
WWW.BBC.COM
ባለፉት ዓመታት በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን 229 ትምህርት ቤቶች መቃጠላቸው ተገለጸ - BBC News አማርኛ
ባለፉት ዓመታት ሰላም ርቆት በቆየው ኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን 229 ትምህርት ቤቶች መቃጠላቸው ተገለጸ። ከተቃጠሉት ትምህርት ቤቶች በተጨማሪ 217 ትምህርት ቤቶች በሰላም እጦት ምክንያት ማስተማር በማቆማቸው በጠቅላላው በዞኑ ከ67 ሺህ በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው መፈናቃላቸውን የዞኑ የትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ጋሻው አክሊሉ ለቢቢሲ ተናግረዋል።
0 Comments 0 Shares