ቀኝ ዘመሙ የእስራኤል ብሔራዊ ደኅንነት ሚንስትር በእስራኤል የሚገኙ ኤርትራውያን ስደተኞች ከአገሪቱ እንዲባረሩ ጠየቁ። ሚኒስትሩ ኢታማር ቤን-ጋቪር ኤርትራውያን ስደተኞች ከእስራኤል እንዲባረሩ የጠየቁት ቅዳሜ ነሐሴ 18/2016 ዓ.ም. በኤርትራውያን መካከል ግጭት ከተፈጠረ በኋላ ነው።

WWW.BBC.COM
የእስራኤል የደህንነት ሚኒስትር ኤርትራውያን ስደተኞች ከአገር እንዲባረሩ ጠየቁ - BBC News አማርኛ
ቀኝ ዘመሙ የእስራኤል ብሔራዊ ደኅንነት ሚንስትር በእስራኤል የሚገኙ ኤርትራውያን ስደተኞች ከአገሪቱ እንዲባረሩ ጠየቁ።
0 Comments 0 Shares