በሕጻናት እና ወጣቶች ቴአትር ቤት፣ በሀገር ፍቅር፣ አዲስ አበባ ቴአትር እና ባህል አዳራሽ፣ በራስ ቴአትር በትወና፣ በአዘጋጅነት እና በሥራ አስኪያጅነት ሰርቷል። ከቴአትር ባሻገር በሬዲዮ እና በቴሌቪዥን ድራማዎች ተወዳጅነትን አትርፏል።ወዳጆቹ ኩራ እያሉ የሚጠሩት ኩራባቸው ላለፉት ሰላሳ ዓመታት በኪነጥበብ ውስጥ ሲያሳልፍ ያለውን ዕውቀት ሳይሰስት ያካፈለ፣ ባለሙያዎችን እና ሙያውን አክባሪ እንደነበር ወዳጆቹ ይመሰክራሉ።

WWW.BBC.COM
ከ30 ዓመታት በላይ ሕይወቱን ለኪነጥበብ የሰጠው ኩራባቸው ደነቀ በወዳጆቹ እንዴት ይታወሳል? - BBC News አማርኛ
በሕጻናት እና ወጣቶች ቴአትር ቤት፣ በሀገር ፍቅር፣ አዲስ አበባ ቴአትር እና ባህል አዳራሽ፣ በራስ ቴአትር በትወና፣ በአዘጋጅነት እና በሥራ አስኪያጅነት ሰርቷል። ከቴአትር ባሻገር በሬዲዮ እና በቴሌቪዥን ድራማዎች ተወዳጅነትን አትርፏል።ወዳጆቹ ኩራ እያሉ የሚጠሩት ኩራባቸው ላለፉት ሰላሳ ዓመታት በኪነጥበብ ውስጥ ሲያሳልፍ ያለውን ዕውቀት ሳይሰስት ያካፈለ፣ ባለሙያዎችን እና ሙያውን አክባሪ እንደነበር ወዳጆቹ ይመሰክራሉ።
0 Comments 0 Shares