እንዲያው ሳይፈልጉት፣ ሳያስቡት ወይም ደግሞ ወደው እና ፈቅደው በዘመናዊ ስልክዎ ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም፣ ቲክቶክ . . . ሌላም ሌላም የማኅበራዊ ሚዲያ መድረኮች ላይ ብዙ ጊዜዬን እያጠፋሁ ነው ብለው ያስባሉ? ለዚህ ጥያቄ መልስ ከመስጠትዎ በፊት ወደ ሞባይል ስልክዎ ‘ሴቲንግ’ አምርተው ‘ስክሪን ታይም’ን ይመልከቱ። ምን ማድረግ ይችላሉ?

0 Comments
0 Shares