የእስራኤል መንግሥት የአገሪቱ አየር ኃይል ተዋጊ ጄቶች በሌባኖስ በሚገኙ የሄዝቦላ ዒላማዎችን እየደበደቡ መሆኑን አስታወቀ።
በሌላ በኩል ሄዝቦላ የእስራኤል ወታደራዊ ጣቢያዎችን ዒላማ ያደረጉ በመቶች የሚቆጠሩ ሮኬቶችን ወደ ሰሜናዊ እስራኤል ማስወንጨፉን አስታውቋል።

0 Comments
0 Shares