በአሰቃቂ ሁኔታ ተደፍራ ለተገደለችው የሰባት ዓመቷ ሕጻን ሄቨን አወት አርብ ነሐሴ 17/ 2016 ዓ.ም. በኢሊሊ ሆቴል ሊደረግ የነበረው የመታሰቢያ የሻማ ማብራት ሥነ ሥርዓት እና ጋዜጣዊ መግለጫ በፖሊስ እንዲቋረጥ ተደረገ።

0 Comments
0 Shares